Samling 5
ጽንሰትና ወሊድን
ዓላማው- ይህ ስብሰባ ከፍ ያለ ማስተዋልንና ክብርን ለሴት የመራቢያ አካላት ላይ ለማሳደር ነወ። ይህ ማለትም ወሲባዊነት ፣ጽንሰትና ወሊድን ጨምሮ ነው። በተጨማሪም ኖርዌይ ውስጥ ልጅ በሚወለድበት ጊዜ በኖርዌ ውስጥ ሊገኝ ስለሚቸለው እርዳታና መገረዝ ወሊድ ላይና በመውለድ ጊዜ የሚኖረውን ስምታዊ ሁኔታ ላይ ስለሚያሳድረው ተጽኖ ያለውን ግንዛቤና ማስተዋል እንዲያድግ መማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው ። አጠቃላይ ግቡ ግን ስለ የሴት አካል ላይ ጥሩ የሆነ አመለካከት እንዲስፋፋ ማድረግ ነው።