Samling 6
አመለካከቶች ፣ ኖርዌጂያኖች ስለእኛ ምን አይነት አመለካከት አላቸው እኛስ ስለነሱ ያለን አመለካካት ምን አይነት ነው
ሁልጊዜ ስለየሌሎች ማንነት በአእምሮአችን በምንመዘግብበት ጊዜ በብዛት ከእውነታው ጋር የሚጣጣም አይደለም ። ሖኖም ግን አመለካከታችን ከልሎች ጋር የምንሆንበት ሁኔታ ላይ ተጽኖ ያደርጋል። እንደዚሁም አላስፈላጊ የሆኑ ገደብቦችን በሕይውት ላይ ያመጣል። ስለ ሌሎች ያለን አመለካከት በምን መንገዱ እንደምንጠቀምበት በማጤንና በማሰላሰል አግባብነት የሌለው ጭፍን ጥላቻ እንዲቀንስና ተግባቦትንና መረዳትን ያሻሽላል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ።