Samling 7
ማህበራዊ ግኑኝት ቁጥጥር ----- እንዴት አድርገን ነው ሌሎች በቡድኑ ልምድ መንገድና አመለካከት መሰረት የመሆናቸውን ፀባይ ለመቆጣጠር የምንሞክረው?
በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉትን እሴቶችና ልምዶችን በሚመለከት ላሉአችሁን ምርጫ የሚወስነው ማነው? በየተካፋዮቹ ጎሳዎች እንዴት ነውትክክል ነው የሚባለውን ለሚፈጽሙት ሽልማት እና ስህተት ፈጸሙ የተባሉትን ደግሞ እንዴት ነው የሚቀጡአቸው? ይህ በአኗኗራቸው ላይ የሚያመጣው ተጽኖስ እንዴት ነው?