Samling 8
ግምገማ እና የራስ እውቀት
የዚህ ስብስብ አላማ ተሳታፊዎች በስብሰባዎቹ ላይ በመካፈላቸው ስለአገኙት ማለትም እውቀትና የተስማቸውንም ስሜቶችን አስመልክቶ ግምገማ ለማካሔድ ነው ። ይህም ደግሞ የራሳቸውን የግል ምርጫና በስደት ህይወታቸው ላይ ያላቸውን ግንዛቤ በይበልጥ ላቅ እንዲል ያደርጋል። ሌላው ተጨማሪ ግብ ደግሞ ተሳታፊዎች በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው ውስጥ በሚወስዱት አንዳንድ ተግባሮች ላይ ይህ የተካፋይነታቸው ውጤት ተጽዕኖ አድርጎ አየተው እንደሆነ ለማወቅ ነው።