Samling 4
የሴትን ጤና በተለይም በሴትብልት ላይ በማትኮር
የዛሬው ስብስብ ግቡ የሴት ብልት ያለውን ዋና ተግባር ምን እንደሆነና እንደዚሁም ይህ የአካል ክፍል ሊከበር የሚገባው መሆኑን አሳውቆ በተጨማሪም የብልት ዋና ተግባሩም ላይ ግርዘት የሚመጣውን ተጽኖ ምን እንደሆነ እውቀትን ወይም ክሐሎትን ለማሳደግ ነው። ሴቶች ስለራሳቸው የግል ጤና ፣እርዳታ የማግኘት እድላቸውንና እንዲሁም ግርዛትን ላመቃወም ጥናካሬና የመከራከሪያ አቅማቸው ላይ የማስተዋል አቅም እንዲኖራቸው ይገባል። አጠቃላይ ግቡ ግን የሴት አካልን አስመልክቶ ጥሩ የሆነ አመለካከት እንዲስፋፋ ማድረግ ነው።